መደበኛ ወጪዎችን ከውጭ ሀገር የመክፈያ አገልግሎት ተጀመረ
Your browser doesn’t support HTML5
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሀገር ውስጥ ላሉ ወዳጅ ዘመዶቻቸው ውሃ፣ መብራትና ስልክ የመሳሰሉ ክፍያዎችን በቀጥታ መክፈል እንዲችሉ የሚያስችላቸው አገልግሎት ሊጀምር ነው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5