ድምጽ የሃዋሳ ሃይቅ ስጋትና የማለሞያ ትንታኔ ጁን 30, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በውሃናና የአካባቢ ጥበቃ የሲቪል ምህንድስና ባለሞያ የሆኑትንና በበዩናይትድ ስቴትስ በደቡባዊ ካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት ንጹህ የመጠጥ ውሃ ለሚያቀርብ ተቋም በማገልገል ላይ የሚገኙትን ዶ/ር ስዩም ያሚ በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ ይሰጣሉ።