ድምጽ “አሜሪካ ተምች" - በኢትዮጵያ የበቆሎና የማሽላ ማሳ እያጠቃ ነው ጁን 30, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ከመደበኛው ተምች የተለየና ከዚህ ቀደም በአፍሪካ ተከስቶ የማያውቅ የበቆሎና የማሽላ ሰብል እየመረጠ የሚያጠቃ “ተምች” በኢትዮጵያ በስድስት ክልሎች መከሰቱን የእርሻና የተፈጥሮ ሃብት ሚኒስቴር አስታወቀ።