የሃዋሳ ሃይቅ ኢንዱስትሪ ፓርክ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመር ከሀይቁ ጋር መገናኘቱ በርካቶችን አሳስቧል

Your browser doesn’t support HTML5

የኢንደስትሪ ፓርኩ አመራሮች ለአሜሪካ ድምጽ እንደተናገሩት ፓርኩ እጅግ ዘመናዊ በሆነ መልኩ ከፍሳሽ ነፃ ተደርጎ መገንባቱን ገልፀው የፍሳሽ ማስወጃ መስመሩ ለዝናብ ውሃ መውረጃ የተሠራ ነው ብለዋል።