በአፍሪካ "ጥሩ" ፖሊሲዎች ቢኖሩም ብዙዎች በሥራ አለመተርጎማቸው ተነገረ
Your browser doesn’t support HTML5
የፆታ እኩልነትን የልጃገረዶችንና የወጣት ሴቶችን መብት ለማስጠበቅ በሚደረገው እንቅስቃሴ የአፍሪካ መንግሥታት ከፖለቲካ ፈቃደኝነታቸው ጋር የሚመጣጠን፣ ሃብት እንደማይመድቡ ተጠቆሙ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5