ወባ የኢትዮጵያን ደጋማ አካባቢዎች ሊያጠቃ እንደሚችል ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትስ ሜን ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የወጣ ሪፖርት እንደጠቆመው ወባ ወትሮ ሊተላለፍባቸው የማይችሉ የነበሩ በከፍተኛ ሥፍራዎች ላይ የሚኖሩ ሰዎች በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ለቢምቢ መራባትና ለወባ ሥርጭት እየተጋለጡ መሆናቸውን ተመራማሪዎቹ አመልክተዋል፡፡