ድምጽ በየመን የኮሌራ ወረርሽኝ ጁን 26, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 በጦርነት በታመሰችው የመን የተቀሰቀሰው የኮሌራ ወረርሺኝ እስከመጪው ነሐሴ ወር መጨረሻ ከሦስት መቶ ሺህ የሚበልጥ ሰው ሊያዝ እንደሚችል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።