የቪኦኤን የኢድ አል ፍጥር ዝግጅት ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ኢሕአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ወደ ዋናው ድርድር ሊገቡ ነው፡፡ የፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ አፅም ወደ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መካነ-መቃብር ተወሰደ፡፡ ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ በ13ኛውና በፒባዲ መንገዶች መገናኛ ላይ በደረሰው የመኖሪያ ሕንፃ ቃጠሎ በሕይወትም ሆነ በአካል ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ አንድ የከተማዪቱ ባለሥልጣን ለቪኦኤ አስታውቀዋል፡፡