የሩስያ የሳይበር ሠራተኞች በዩናይትድ ስቴተስ ምርጫ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴተስ ፌደራላዊ ባለሥልጣኖች በገለፁት መሠረት ባለፈው ዓመት አሜሪካ ላይ ምርጫ በተካሄደበት ወቅት የሩስያ የሳይበር ሠራተኞች በሃያ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ክፍለ ግዛቶች የነበሩ የምርጫ ሥርአቶችን የሥርሠራ ኢላማ አድርገዋል።