ድምጽ የደቡብ ሱዳንን ረሀብ ለማስታገስ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ተገኘ ጁን 22, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የደቡብ ሱዳንን ረሀብ ማስታገስ የቻለ ከፍተኛ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት መገኘቱ ተገለፀ። ይሁን እንጂ፣ በዚያ አካባቢ ያለው ግጭትና ውዝግብ፣ ሕዝቡን ለከፋ ረሀብ ማጋለጡ ተመልክቷል።