በሚሺጋን የአርውሮፕላን ጣቢያ ጥቃት ያደረሰው ካዳናዊ መሆኑ ተገለፀ
Your browser doesn’t support HTML5
በዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ ምዕራብ ክፍለ ግዛት በሚሺጋን ትላንት በአንድ የአውሮፕላን ጣቢያ ጠባቂ ፖሊስ ላይ በሥለት ጥቃት ያደረሰው ካናዳዊ መሆኑ ተገለፀ።
Your browser doesn’t support HTML5