የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤታዊ የምርጫ ፉክክሮች ውጤቶችና አንድምታ
Your browser doesn’t support HTML5
“ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ማንም በፖለቲካ እምነቱ ወይም አቋሙ ሳቢያ 'ሕይወቴ ለአደጋ ሊጋለጥ ይችል ይሆናል’ የሚል ሥጋት ሊያድርበት አይገባም።”ካሬን ሃንዴል ለዩናይትድ ስቴት ምክር ቤት አባልነት በጆርጂያ ክፍለ ግዛት ትላንት በተካሄደው ምርጫ ያሸነፉት የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል።