ሶማሊያ ላይ ያንዣበበው የበረታ ረሃብ የምግብ እጥረት አደጋ ሊያስከትል ይችላል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ሶማሊያ ላይ ያንዣበበውን የበረታ ረሃብ አደጋ ሥጋት ለጊዜው ማስወገድ መቻሉን የተናገሩ አንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ ባለሥልጣን ዓለምአቀፉ ርብርብ ግን መቀጠል እንደሚኖርበት አሳስበዋል፡፡