ድምጽ የ"መርከል ዕቅድ" ለአፍሪካ ልማት ሊቀርብ ነው ጁን 20, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በብልጥግና የናጠጡት ሃገሮች አፍሪካ ላይ የሚፈስሰውን እርዳታና መዋዕለ-ነዋይ በሚመለከት አዲስ ዓይነት አካሄድ እንዲከተሉ የጀርመን ቻንስለር አንጌላ መርከል አሳስበዋል፡፡