ድምጽ በሰሜን ኮሪያ ለአንድ ዓመት በእስር የቆየው አሜሪካዊ ማረፉ ተገለፀ ጁን 20, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 ሰሜን ኮሪያ ውስጥ ለአንድ ዓመት ተኩል በእስር ላይ የቆየው አሜሪካዊ የኮሌጅ ተማሪ ኦቶ ዋርምቢየር ትናንት ሰኞ ማረፉን ወላጆቹ ገለፁ።