የኤርትራና የጂቡቲ ድንበር ውዝግብ እንዲረግብ የአፍሪካ ሕብረት ጠየቀ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በኤርትራና በጂቡቲ መካከል የተነሳው የድንበር ውዝግብ እንዲረግብ፣ የአፍሪካ ሕብረት ጠየቀ። የሕብረቱ ጥያቄ የቀረበው፣ የኳታር ሰላም አስከባሪዎች ከአወዛጋቢው የድንበር ክልል ከለቀቁ በኋላ ኤርትራ ሥፍራውን ተቆጣጠረች ስትል ጂቡቲ ባለፈው አርብ ከከሰሰች በኋላ ነው።