የገዢው ኢሕአዴግና የ16ቱ ፓርቲዎች ድርድር - በኦፌኮና ሰማያዊ ዐይን

Your browser doesn’t support HTML5

በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ታዛቢዎች ፊት በድርድር አጀንዳዎች ላይ መነጋገር የጀመሩት ገዢው ኢሕአዲግና 16 ተቃዋሚ ፓርቲዎች "ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥና የሀገሪቱን ችግር የሚያስተካክል ምንም የሚያመጡት ለውጥ የለም" ሲሉ ኦፌኮና ሰማያዊ ፓርቲ ተቹ።