በሊቢያ የታገቱ ኢትዮጵያውያንና ሶማሊያዊ ፍልሠተኞች ለማስለቀቅ አይኦኤም እየሠራ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በሊቢያ በሕገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ቤዛ ገንዘብ እንዲከፍሉ ታግተው የሚገኙ ወደ ሁለት መቶ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያንና ሶማሊያዊ ፍልሠተኞችና ስደተኞችን ለመስለቀቅ የዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት /IOM/ እየጣረ መሆኑን አስታወቀ።