የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ውሳኔዎች

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት በሽብር ወንጀል ተከሰው ሲከራከሩ ከቆዩ አሥራ ሦስት ተከሳሾች መካከል ስድሥቱን በነፃ ሲያሰናብት በሰባቱ ላይ ጥፋተኞች ሲል ፈረደ፡፡