ድምጽ ይድረስ ለሰማይ አፍቃሪያን ጁን 15, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ሰኔ 7 እና ሰኔ 8 / 2009 ዓ.ም. (ትናንትናና ዛሬ መሆኑ ነው) እንዲያውም ሰሞኑንም ሁሉ ይቀጥላል፤ የሌሊቶቹ ሰማዮች ላይ ፕላኔት ሳተርን ከፀሐይ መውጫና መጥለቂያ አንፃር ጥርት ብላ ትታያለች፡፡