በኢትዮጵያ ለተከሰተው ድርቅ ከለጋሾች የተገኘው ዕርዳታ አነስተኛ መሆኑ ተገለፀ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ እስከ አሁን ከለጋሾች የተገኘው ዕርዳታ አነስኛ መሆኑን የብሄራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሺነር አስታወቁ፡፡ ይሔም ሆኖ ክፍተቱን ለመሙላት የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶች መደረጋቸውን ኮሚሽነሩ ምትኩ ካሣ ለአሜሪካ ድምፅ አስረድተዋል፡፡