ድምጽ በሞስል በተመረዘ ምግብ ሰዎች መታመማቸውና መሞታቸው ተገለፀ ጁን 13, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 በጦርነት በተጠመደችው በኢራቅዋ ሞሱል ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ በተመረዘ ምግብ ምክንያት ሰባት መቶ ሃምሳ ሁለት ሰዎች መታመማቸው ተገለጠ።