ድምጽ በ“ቆሼ” አደጋ አንድ መቶ አሥራ አምስት ሰው ሞቷል ጁን 12, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በአዲስ አበባ ከተማ ረጲ አካባቢ በተለምዶ “ቆሼ” በተባለው ሥፍራ ከጥቂት ወራት በፊት ከቆሻሻ ክምር መናድ ሳቢያ የሞቱት ዜጎች ቁጥር አንድ መቶ አሥራ አምስት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል።