ግጭት፣ ኮሌራና ርሃብ ደቡብ ሱዳናዊያን ኢትዮጵያ እንዲገቡ አስገድዷቸዋል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የእርስ በርስ ግጭት፣ ኮሌራና የከፋ ርሃብ ደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ማደረጉን ቀጥሏል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን /ዩኤን ኤች ሲ አር/ አስታወቀ፡፡