ቪድዮ የዋሺንግተን ዲሲ ነዋሪዎች የዩናይትድ ስቴትስ ፌደራል ቢሮ (ኤፍ ቢ አይ) የቀደሞ ዳይሬክተር ጄምስ ኮሜ ለሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ የመረጃና ስለላ ጉዳዮ ኮሚቴ የእማኝነት ቃል ሲሰጡ በጉጉት በመከታተል ላይ ናቸው፡፡ ጁን 08, 2017 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5