ድምጽ በምርጫ 97 የተገደሉ ሠማዕታት ማስታወሻ ጁን 08, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የ1997 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ተክትሎ በተከሰተው ቀውስ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም. በመንግሥት ታጣቂዎች የተገደሉ ዜጎች አሥራ ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፅ/ቤት ተከበረ፡፡