ድምጽ የደቡበ አፍሪካ ገዢ ፓርቲ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ዋና ጸሐፊ አዲስ መሪ ምርጫ ጁን 07, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የደቡበ አፍሪካ ገዢ ፓርቲ የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ ዋና ጸሐፊ ድርጅቱ በመጪው ታኅሣሥ ወር ጉባዔው አዲስ መሪ እንደሚመርጥ ገልፀዋል።