ድምጽ በዓለም ሃገሮች የሰላም ሁኔታ መመዘኛ ኢትዮጵያ ከ178 ሀገሮች 15ኛ ሆነች ጁን 07, 2017 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 እአአ በ2017 ዓ.ም "የዓለም ሃገሮችን የሰላም ሁኔታ" አስመልክቶ 'Global Peace Index' በቅርቡ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ኢትዮጵያን የሚመለከተው ክፍል፣ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ መሆኗን ያሳያል።