74 የምክር ቤት አባላትና 47 ሴናተሮች ለጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ደብዳቤ ፃፉ
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላትና ሴናተሮች የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፍ የህጻናትን ጉዲፈቻ እንዲቆም የሚያስገድደውን ውሳኔ በድጋሚ እንዲያጤነውና በሕጋዊ መንገድ የጉዲፈቻ አሠራር ጀምረው በሂደት ላይ ያሉ ቤተሰቦች ጉዳያቸውን እንዲጨርሱ እንዲደረግ ለኢትዮጵያ መንግስት ደብዳቤ ጻፉ።