ኢንተርኔት የተዘጋው ለፈተናው ነው
Your browser doesn’t support HTML5
የኢንተርኔት አገልግሎት የተዘጋው የተፈታኝ ተማሪዎችን ጥቅም ለመጠበቅ ነው ሲል የመንግሥት ኮምየኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5