"የትረምፕ አስተዳድር ከአፍሪካ ጋር መነጋገር ይኖርበታል" የዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ርሀብ የፖለቲካ አለመረጋጋት እና አሸባሪነት ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች ውስጥ ጫና እየፈጠሩ ባሉበት በዚህ ወቅት የትረምፕ አስተዳድር ከአፍሪካ ጋር መነጋገር ይኖርበታል ሲሉ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ አንጋፋ እንደራሴ አሳስበዋል።