ድምጽ የሰመጉ 142ኛ ሪፖርት ጁን 01, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ በኋላ በአሥራ ዘጠኝ ሰዎች ላይ ሕገ ወጥ ግድያ እንደተፈፀመ፣ ከሃያ ሺሕ በላይ ሰው መታሠሩንና በብዙዎች ላይ በማሰቃየት ምርመራ እንደተካሄደባቸው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ሰመጉ) አስታወቀ፡፡