ድምጽ ዶ/ር ኃይሉ አርአያ ስለ ግንቦት ሃያ ጁን 01, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ግንቦት ሃያ የራሱ የኢሕአዴግ እንጂ «የሕዝብ በዓል ሆኖ ሊከበር ይገባዋል ብዬ አላስብም» ብለዋል የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞራሲ ፓርቲ የቀድሞ ሥራ አባል ዶ/ር ኃይሉ አርአያ፡፡