በኢትዮጵያ የበልግ ዝናብ ዘግይቶ የመጣና መጠኑም ከመደበኛ በታች ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ከየካቲት እስከ ግንቦት መዝነብ የነበረበት የበልግ ዝናብ ዘግይቶ የመጣና መጠኑም ከመደበኛ በታች መሆኑን የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጄንሲ አስታውቋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5