የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች መድሃኒት ቢሮ አትሌቶች ላይ ምርመራ አደረገ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

የፀረ አበረታች መድሃኒት ቢሮ ስፖርተኞች አበረታች ዕፅ መውሰድ አለመውሰዳቸውን መቆጣጠር መጀመሩንና ከ350 የሚበልጡ አትሌቶች ላይ ምርመራ ማድረጉን አስታውቋል።