የሰማያዊ ፓርቲ ልሣን አዘጋጅ ጌታቸው ሽፈራው የእስር ጥቃት ተወሰነበት
Your browser doesn’t support HTML5
“ነገረ ኢትዮጵያ” ተብሎ የሚታወቀውን የሰማያዊ ፓርቲ ልሣን አዘጋጅ በነበረው ጌታቸው ሽፈራው ላይ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት የአንድ ዓመት ከሥድስት ወር የእስር ጥቃት ወሰነበት፡፡
Your browser doesn’t support HTML5