ድምጽ የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን ተስፋዬ የእስር ቅጣት ተጣለበት ሜይ 25, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የፌደራሉ ከፈተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በነበረው ዮናታን ተስፋዬ የስድስት ዓመት ከስድስት ወር የእስር ቅጣት ጣለበት፡፡