ድምጽ "ጤና መሰረታዊ የሰብዓዊ መብት ነው" ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖ ሜይ 24, 2017 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 አዲሱ ተመራጭ የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም፤ የጤና ጥበቃ ሥራቸው ለሁሉም ሰው የሚዳረስ የሰብዓዊ መብት እንዲሆን የመሥራት እቅድ እንዳላቸው ተናግረዋል።