ድምጽ ደስታንና መከፋትን ያሳደረው የትረምፕ የእሥራኤል ጉብኝት ሜይ 24, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ እሥራኤልን ከጎበኙ በኋላ አይሁዱ ደስተኞች ቢሆኑም ፍልስጥዔማዊያኑ ግን የተከፉ መሆናቸውን እየገለፁ ነው፡፡