ኤርትራ 26ኛውን የነፃነት በዓል ዛሬ በመዲናዋ አስመራ አክብራ ውላለች

Your browser doesn’t support HTML5

ዕለቱን ምክንያት በማድረግ በአስመራ ስታድዩም በተካሄደ ሥነ ስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ኤርትራ በረጅም ዓመታት የትጥቅ ትግል ነፃነቷን እንደተጎናፀፈች አስታውሰው በቅርቡ የተሳፈችበት የድንበር ጦርነት “የኤርትራን ነፃነት ላለመቀበል የተደረገ ደባ ውጤት” ነው ብለዋል፡፡