በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎና በሌሎች ወንጀሎች ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች ጉዳይ ተቀጠረ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሥራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎና በሌሎች ወንጀሎች ክስ የተመሰረተባቸው ሠላሳ ስምንት ተከሳሾች ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቢ ሕግ ባቀርበው ጥያቄ ዛሬም ብይን አልሰጠም፡፡