ድምጽ ጥር ወር ጀምሮ ከ5 ሺሕ በላይ ሶማሊያውያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ተገለፀ ሜይ 23, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 እአአ ከጥር 2017 ጀምሮ ከ5 ሺሕ በላይ ሶማሊያውያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡