ድምጽ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሳውዲ ዓረብያ ውስጥ ስላደረጉት ንግግር ሜይ 22, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሳውዲ ዓረብያ ውስጥ ባደረጉት በሰፊው ሲጠበቅ የቆየ ንግግራቸው ሙስሊም መሪዎች ፅንፈኝነትን ጨርሶ እንዲደመስሱ ተማፃኑ።