ፕሬዚዳንት ትራምፕ በፕሬዚዳንትነት የመጀመሪያቸውን የውጭ ሀገር ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፕሬዚዳንትነት የመጀመሪያቸው የሚሆነውን የውጭ ሀገር ጉብኝት ለማደረግ በዛሬው ዕለት ለመነሳት እየተዘጋጁ ነው፡፡ በፖለቲካ ትርምስ የታመሰውን የዋይት ኃውስን ቤተመንግሥት ትተው ነው የሚጓዙት፡፡