ኢትዮጵያ፡- የካርኔጊ ተቋም ሪፖርትና የአውሮፓ ፓርላማ ጥሪ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያን ፖለቲካና ምጣኔ ኃብት ሁኔታ የመቀየር ሃሣብ የዞ በ1983 ዓ.ም ወደ ሥልጣን የወጣው አማፂው ኢሕአዴግ መንግሥት ከሆነ በኋላ ባለፉ ሃያ ዓመታት ያሳየው ክፉ ወይም የጭቆና አካሄድ አካባቢያዊና የጎሣዎችን መከፋትን አስከትሏል ሲል - ካርኔጊ ኢንዶውመንት ፎር ኢንተርናሽናል ፒስ የሚባለው የዓለምአቀፍ ሰላም ቅኝት ተቋም ገልጿል፡፡