ድምጽ አወዛጋቢው የዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተርነት ዕጩነት ሜይ 19, 2017 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ የቀድሞ የውጭ ጉዳይና የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም የጤና ድርጅት ለመምራት ከታጩ ሦስት ተወዳዳሪዎች አንዱ ናቸው።