ለሶማልያ እየተሰጠ ያለው የሰብዓዊ ዕርዳታ ውጤት ማስመዝገቡ ተገለፀ
Your browser doesn’t support HTML5
ለሶማልያ እየተሰጠ ያለው የሰብዓዊ ዕርዳታ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን የገለፁት አንድ የዓለማቀፍ ቀይ መስቀል ማኅበር ባለሥልጣን፣ የቀጣይ ዕርዳታ አስፈላጊነት ጉልህ እንደሆነም ተናገሩ።
Your browser doesn’t support HTML5