ድምጽ በፓርቲዎች ድርድር ዓለምቀፍና ሀገር አቀፍ ተቋማት ይሳተፋሉ ሜይ 19, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በገዥው ኢህአዴግና በሀገር አቀፍ ፓርቲዎች መካከል ሊካሄድ የታቀደው ድርድር ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ እንደሚጀመር አጀንዳ ለማደራጅት የተቋቋመው ኮሚቴ አስታወቀ፡፡