ድምጽ አል-በሺር ሳዑዲ አረቢያ ለሚካሄደው የመሪዎች ስብሰባ ተጋብዘዋል ሜይ 17, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የሱዳን ፕሬዚዳንት ሃሰን ኦማር አል በሺር በያዝነው ሣምንት መጨረሻ ላይ ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ በሚካሄደው የመሪዎች ስብሰባ ላይ እንዲገኙ መጋበዛቸው የመብቶች ተሟጋቾችና ተንታኞችን እያነጋገረ ነው፡፡