የኦፌኮ አራት አባላትን ጨምሮ በ22 ተከሳሾችና በዐቃቤ ህግ መካከል ያለው ክርክር ብይን ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ አራት ከፍተኛ የአመራር አባላትን ጨምሮ በሃያ ሁለት ተከሳሾችና በዐቃቤ ህግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ዛሬ ሊሰጥ የነበረው ብይን እንዳልደረሰለት የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት አስታወቀ፡፡ ችሎቱ ተለዋጭ ቀጠሮም ሰጥቷል።